am_tq/exo/23/16.md

426 B

የመከር በዓልና የመክተቻው በዓል መከበር የሚገባቸው መቼ ነው?

የመከር በዓልን በማሳህ ላይ ዘር በዘራህ ጊዜ በድካምህ በኩራት ማክበር ይገባሃል፡፡ የመክተቻውን በዓል ደግሞ በዓመቱ መጨረሻ በማሳህ ላይ ያለውን እህልህን ስትሰበስብ ማክበር ይገባሃል፡፡ [ 23: 16-17]