# የሸንጎው አባላት ለእስጢፋኖስ ክስ የሰጡት ምላሽ እንዴት ያለ ነበር?
የሸንጎው አባላት በልባቸው በጣም ተቆጡ፣ በእስጢፋኖስ ላይ ጥርሳቸውን አፋጩበት
# እስጢፋኖስ ወደ ሰማይ አሻቅቦ በመመልከት ምን አየሁ አለ?
እስጢፋኖስ፣ ኢየሱስን በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ