am_tq/2co/13/11.md

688 B

መደምደሚያው ላይ የቆሮንቶስ ሰዎች ምን እንዲያደርጉ ነው ጳውሎስ የፈለገው?

ደስ እንዲላቸው ምክሩን እንዲሰሙና በአንድ ሐሳብ እንዲስማሙ፣ በሰላም እንዲኖሩና በተቀደሰ አሳሳም እንዲሳሳሙ ጳውሎስ ይፈልጋል፡፡

መደምደሚያ ላይ የቆሮንቶስ ሰዎች ምን እንዲያደርጉ ነው ጳውሎስ የፈለገው?

ደስ እንዲላቸው ምክሩን እንዲሰሙና በአንድ ሐሳብ እንዲስማሙ፣ በሰላም እንዲኖሩና በተቀደሰ አሳሳም እንዲሳሳሙ ጳውሎስ ይፈልጋል፡፡