am_tq/2co/13/09.md

526 B

እርሱና ባልደረቦቹ ምን ማድረግ እንደማይችሉ ነው ጳውሎስ የሚናገረው?

እውነት ላይ ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ጳውሎስ ይናገራል፡፡

የቆሮንቶስ ቅዱሳንን በተመለከተ ጌታ የሰጠውን ሥልጣን እንዴት እንዲጠቀምበት ነው ጳውሎስ የሚፈልገው?

ሥልጣኑን የቆሮንቶስ ቅዱንን ለማነጽ እንጂ ለማፍረስ እንዳይጠቀምበት ይፈልጋል፡፡