am_tq/1ki/21/27.md

431 B

አከዓብ ይህንን ቃል በሰማ ጊዜ ምን አደረገ?

አክዓብ ልብሱን ቀዶ ማቅ ታጠቀ፣ ጾመም

አክዓብ ራሱን በእግዚአብሔር አምላክ ፊት ባዋረደ ጊዜ ምን አደረገ?

እግዚአብሔር አምላክ፣ ይህንን ጥፋት በአክዓብ ዘመን እንደማያመጣ ነገር ግን በልጁ ዘመን እንደሚያመጣ ተናገረ