am_tq/1ki/21/03.md

505 B

ናቡቴ የወይን ቦታውን ለአክዓብ ለመስጠት እምቢ ያለው ለምንድነው?

ናቡቴ የወይን ቦታውን ከአባቶቹ የወረሰው ስለነበረ ለአክዓብ ለመስጠት እምቢ አለ

ናቡቴ የወይን ቦታውን ለመስጠት እምቢ ባለ ጊዜ አክዓብ ምን አደረገ?

አክዓብ ተናዶና ተቆጥቶ ወደ መኝታው ሄደ፣ ምንም ዓይነት ምግብ ለመብላት ፈቃደኛ አልሆነም