am_tq/1ki/07/51.md

4 lines
278 B
Markdown

# ሰለሞን በእግዚአብሔር አምላክ ዕቃ ቤቶች ውስጥ ያስቀመጠው ምን ነበር?
ሰለሞን ብሩንና ወርቁን ሁሉ፣ አባቱ ዳዊት የቀደሳቸውን ዕቃዎች ሁሉ በዕቃ ቤት ውስጥ አስቀመጣቸው