am_tq/1ki/07/38.md

261 B

ኪራም የሠራቸው መታጠቢያዎች እያንዳንዳቸው መያዝ የሚችሉት ምን ያህል ውሃ ነበር?

እያንዳንዱ የኪራም መታጠቢያ ገንዳ አርባ የባዶስ መስፈሪያ ውሃ ይይዝ ነበር