am_tq/1ki/07/11.md

276 B

በቤተ መንግሥቱ ዙሪያ ያለው ታላቁ አደባባይ ስንት ረድፍ ጥርብ ድንጋዮች ነበሩት?

በቤተ መንግሥቱ ዙሪያ ያለው ታላቁ አደባባይ በሦስት ረድፍ ጥርብ ድንጋይ የታጠረ ነበር