am_tq/1ki/07/01.md

420 B

ሰለሞን የራሱን ቤተ መንግሥት ለመሥራት ምን ያህል ጊዜ ወሰደበት?

ሰለሞን፣ የራሱን ቤተ መንግሥት ለመሥራት አሥራ ሦስት ዓመት ወስዶበታል

ሰለሞን ቤተ መንግሥቱን ለመሥራት የተጠቀመው የትኛውን ዱር ነበር?

ሰለሞን ቤተ መንግሥቱን በሊባኖስ ዱር እንጨት ሠራ