# የያቤሽ ገለዓድ ሰራዊት የሳኦልንና የልጆቹን ሬሳ ምን አደረጉ?
የያቤሽ ገለዓድ ሰራዊት የሳኦልንና የልጆቹን ሬሳ በመውሰድ ወደ ያቤሽ አመጡ፤ በዚያም በወርካ ዛፍ ሥር አጥንቶቻቸዉን ቀበሩ።