am_tq/1ch/09/28.md

8 lines
783 B
Markdown

# የለሌዋዉያኑ የተሰጠ የተለየ ተግባር ምን ነበር?
አንዳንዶቹ ሌዋዉያን በመቅድሱ ማገልገያ ዕቃ ላይ ሃላፊዎች ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ በመቅደሱ ዕቃ ሁሉ በመልካሙም ዱቄት፥ በወይን ጠጁም፥ በዘይቱም፥ በዕጣኑም፥ በሽቱውም ላይ ሃላፊዎች ነበሩ ።