# ዳዊትና ሳሙኤል በሥራቸው ያቆሙአቸው የበሩ ዘበኞችና ልጆቻቸው በእስራኤል ምን ይሰሩነበር?
የበሩ ጠባቂዎችና ልጆቻቸው በእግዚአብሔር ቤት በድንኳኑ ደጆች ላይ ዘበኞች ነበሩ።