am_tq/1ch/07/14.md

4 lines
228 B
Markdown

# እስርኤል የተባለውን የምናሴን ወንድ ልጅ ማን ወለደ?
የምናሴ ልጆች ሶርያይቱ ቁባቱ የወለደችለት እስርኤልና የገለዓድ አባት ማኪር ናቸው።