am_tq/1ch/05/25.md

8 lines
741 B
Markdown

# ለእግዚአብሔር ታማኞች ባለመሆናቸው ምክንያት እግዚአብሔር የሮቤል፤ የጋድና እኩሌታ የምናሴ ወገን ላይ ምን አደረገ?
እግዚአብሔር የእሶርን ንጉስ መንፈስ በማስነሳት እነዚህ ጎሳዎች በአሶራውያን ለምርኮ እንዲወሰዱ አደረገ።