am_tq/zep/03/19.md

469 B

እግዚአብሔር እስራኤልን ካሳደዱት ሰዎች ማንን ያድናል?

እግዚአብሔር አንካሶችን ያድናል የተገለሉትንም ሰዎች ይሰበስባል።

አሕዛብ ሁሉ እስራኤልን የሚያከብሩትና የሚያወድሱት ለምንድን ነው?

እግዚአብሔር ምርኮአቸውን ሲመልስ ሲመለከቱ አሕዛብ ሁሉ እስራኤልን ያከብራሉ ያወድሳሉም።