am_tq/zec/08/11.md

431 B

ነህምያ፣ ዕዝራ እና ሌዋውያኑ ህዝቡ ሁሉ በታላቅ ሐሴት እንዲደግሱ እና እንዳያዝኑ ወይንም እንዳያለቅሱ ለምን አዘዙአቸው?

ቀኑ ለያህዌ የተቀደሰ ቀን በመሆኑና የእግዚአብሔር ደስታ ኃይላቸው ከመሆኑ የተነሣ እንዲደግሱ እነጂ እንዳያለቅሱ ትዕዛዝ ተሰጣቸው። [8:10-12]