am_tq/zec/08/01.md

261 B

ህዝቡ ከሰባተኛው ወር ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው ቀን ለምንድን ነው አንድ ላይ የተሰበሰቡት?

ህዝቡ የሕጉ መጽሐፍ ሲነበብ ለመስማት ተሰበሰቡ። [8:1]