am_tq/zec/07/16.md

301 B

ያህዌ ለጥፋት የተለዩትን ነገሮችን የሰረቀው ሰው ምን እንደሚደረግ ተናገረ?

ለጥፋት የተለየውን ማንኛውም ነገር የሰረቀ ሰው እሱ ራሱ እና ያለው ሁሉ በእሳት እንደሚጠፋ ተናገረ። [7:15-20]