am_tq/zec/07/04.md

324 B

ጋይን ያጠቃው ሦስት ሺህ ሰልፈኞች ያካተተ አነስ ያለው ሠራዊት ምን ሆነ?

የጋይ ሰልፈኞች ጋይን ያጠቃው አነስተኛ የሆነ የጦር ሠራዊት ወደኋላቸው እንዲሸሹ አደረጉ ሠላሳ ስድስት ሰዎችም ተገደሉ። [7:5]