am_tq/zec/05/08.md

373 B

ምንም እንኳ ወንዶቹ እና ሴቶቹ ለባርነት የተሸጡትን እሥራኤላዊ ወንድሞቻቸውን መልሰው እየገዙ ቢሆኑም ታላላቆች እና ሹማምንት ምን እያደረጉ ነበር?

ለሌሎች አይሁዳዊ ወንዶችና ሴቶች ይሸጡ ዘንድ መልሰው እየሸጡአቸው ነበሩ። [5:8]