am_tq/zec/04/14.md

643 B

አይሁድ በእነሱ ላይ እየተሴረ ስላለው ሴራ ለነህምያ ነግረው ካስጠነቀቁት በኋላ ነህምያ ምን አደረገ?

ነህምያ የተሴረው ሴራ ካወቀ በኋላ ክፍት በሆኑት በታችኛው የግንቡ ክፍል ውስጥ ሰዎችን መደበ። እያንዳንዱን ቤተሰብ ካለው የጦር መሣሪያ ጋር ቦታ አስያዛቸው። ነህምያ ለህዝቡ ጠላቶቻቸውን እንዳይፈሩ፥ ታላቅ እና ድንቅ አማላካቸውን እንዲያስታውሱ እና ለቤተሰቦቻቸው እንዲዋጉ ነገራቸው። [4:14]