am_tq/zec/01/07.md

807 B

በሰማይ አምላክ ፊት ሆኖ ሲጸልይ ምንን ተናዘዘ?

ነህምያ የእሥራኤልን ህዝብ፥ የራሱንና የቤተሰቡን ኃጢአት ተናዘዘ። ያህዌ ለሙሴ ያዘዘውን ትዕዛዛቶችንና ሥርዓቶችን አልጠበቅንምና በአንተ ፊት እጅግ ክፉ ሠርተናል አለ። 1:7

በሰማይ አምላክ ፊት ሆኖ ሲጸልይ ነህምያ ምን ጠየቀ?

ያህዌ ጸሎቱን እንዲሰማ፥ ተመልሰው ከተከተሉት እና ትዕዛዛቶቹን ከፈጸሙ የተበተኑትን እሥራኤላውያንን ለመሰብሰብ ቃል የገባውን ለሙሴ ያዘዘውን ቃል እነዲያስታውስና፥ ያህዌ ስኬትንና ምህረትን እንዲሰጠው ጠየቀ። [1:8]