am_tq/tit/03/08.md

215 B

አማኞች ማተኮር ያለባቸው በምን ላይ ነው?

አማኞች እግዚአብሔር እንዲሠሩት በፊታቸው ባስቀመጠው መልካም ሥራ ላይ ማተኮር አለባቸው