am_tq/tit/03/04.md

355 B

እግዚአብሔር ያዳነን በምን አማካይነት ነው?

ለአዲስ ልደት በሚሆን መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን

የዳንነው በመልካም ሥራችን ነው ወይስ በእግዚአብሔር ምህረት?

የዳንነው በእግዚአብሔር ምህረት ብቻ ነው