am_tq/tit/03/01.md

267 B

ገዦችና ባለ ሥልጣናትን በሚመለከት የአማኞች አመለካከት ምን መሆን አለበት?

አማኞች ለባለ ሥልጣናት የሚገዙና የሚታዘዙ፣ ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጁ መሆን አለባቸው