am_tq/tit/02/11.md

620 B

የእግዚአብሔር ጸጋ የሚያድነው ማንን ነው?

የእግዚአብሔር ጸጋ የሚያድነው ሰዎችን ሁሉ ነው

የእግዚአብሔር ጸጋ ምን እንድንክድ ያስተምረናል?

የእግዚአብሔር ጸጋ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞች እንድንክድ ያስተምረናል

አማኞች ወደ ፊት ሊቀበሉት የሚጠባበቁት ሁኔታ ምንድነው?

አማኞች የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ ይጠባበቃሉ