am_tq/tit/02/03.md

1006 B

በዕድሜ የገፉ ሴቶች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ማሳየት ከሚገባቸው ጠባዮች ጥቂቶቹ የትኞቹ ናቸው?

እነርሱ ሐሜትን ሳይሆን አክብሮትን የሚያሳዩ፣ ጠንቃቆችና በጎ የሆነውን ነገር የሚያስተምሩ መሆን አለባቸው

በዕድሜ የገፉ ሴቶች ወጣት ሴቶችን ማስተማር የሚገባቸው ምንድነው?

ባሎቻቸውን የሚወዱና የሚታዘዙ፣ ልጆቻቸውን የሚወዱ፣ ራሳቸውን የሚገዙ፣ ንጹሖች እና በቤታቸው የሚሠሩ እንዲሆኑ ሊያስተምሯቸው ይገባል