am_tq/tit/02/01.md

306 B

በዕድሜ የገፉ ወንዶች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ማሳየት ከሚገባቸው ጠባዮች ጥቂቶቹ የትኞቹ ናቸው?

ልከኝነትን፣ ጭምትነትን፣ በእምነት፣ በፍቅር፣ በመጽናት ጤናማነትን ማሳየት ይገባቸዋል