am_tq/sng/08/13.md

268 B

የሴቲቱ ውድ በገነት ውስጥ የሚኖሩት እርሱ እና ጓደኞቹ መስማት እንፈልጋለን ያሏት ምንድን ነው?

ጓደኞቹ እና እርሱ የእርሷን ድምፅ ለመስማት እንደሚፈልጉ ነገራት።