am_tq/sng/08/09.md

399 B

የሴቲቱ ወንድሞች እርሷ ቅጥር ብትሆን ኖሮ ምን ያደርጉ ነበር?

እርሷ ቅጥር ብትሆን ኖሮ የብር ግንብ በላይዋ ላይ ይገነቡ ነበር።

የሴቲቱ ወንድሞች እርሷ በር ብትሆን ኖሮ ምን ያደርጉ ነበር?

እርሷ በር ብትሆን ኖሮ በዝግባ ሳንቃ ይከብቧት ነበር።