am_tq/sng/08/08.md

267 B

የሴቲቱ ወንድሞች ስለ ታናሽ እህታቸው ምን አሉ?

እነርሱም ጡቶችዋ ገና አላደጉምና በጋብቻ ቃል ኪዳን በምትገባበት ወቅት ምን እንደሚያደርጉላት እንዳሰቡ ተናገሩ።