am_tq/sng/08/05.md

753 B

የኢየሩሳሌም ሴቶች ምን ጠየቁ?

በውዷላይ ተደግፋ ከምድረ በዳ የምትወጣው ማን እንደሆነች ጠየቁ።

ወጣቷ ሴት በእንኮይ ዛፍ ስር ተኝቶ የነበረውን ፍቅረኛዋን ከእንቅልፉ ስትቀሰቅሰው ምን ነገረችው?

እርሷም እናቱ በእንኮይ ዛፍ ሥር እንደ ፀነሰችው እና እንደ ወለደችው ነገረችው።

ወጣቷ ሴት ውዷ ምን እንዲያደርግላት ትፈልግ ነበር? ለምን?

በልቡ ላይ እንደ ማኅተም እንዲያስቀምጣት ትፈልግ ነበር ምክንያቱም ፍቅር እንደ ሞት እና እንደ እሳት ፍንጣሬ ጠንካራ ነው።