am_tq/sng/08/04.md

317 B

ሴቲቱ የኢየሩሳሌም ሴት ልጆች ቃል እንዲገቡላት የፈለገችው ምንድን ነው?

ሴቲቱ የኢየሩሳሌም ሴቶችን ቃል እንዲገቡላት የፈለችው ከውዷ ጋር የፍቅር ጊዜያቸውን ሳይጨርሱ እንዳያቋርጧቸው ነበር።