am_tq/sng/08/02.md

355 B

ሴትየዋ ፍቅረኛዋን የት ልትወስደው ትፈልግ ነበር?

እርሱ እንዲያስተምራት ወደ እናቷ ቤት ልትወስደው ትፈልግ ነበር።

የውዷ ግራ እና ቀኝ እጆች ምን እያደረጉ ነበር?

ግራ እጁ ራሷን ይዞ ነበር ቀኝ እጁም አቅፏት ነበር።