am_tq/sng/08/01.md

277 B

ሴቲቱ ውዷ እንደ ምን እንዲሆን ትፈልግ ነበር? ለምን?

ውዷ እንደ ወንድሟ እንዲሆን ትፈልግ ነበር በማንኛውም ጊዜ ማንም ሳይንቃት እርሱን መሳም እንድትችል ትፈልግ ነበር።