am_tq/sng/06/04.md

790 B

የሴቲቷ ውድ እርሷን ለመግለጽ የተጠቀማቸው ሁለት ከተሞች እነማን ናቸው?

እርሷን ለመግለጽ የተጠቀመባቸው ሁለቱ ከተሞች ቴርሳ እና ኢየሩሳሌም ናቸው።

ውዷ ስለ እርሷ ምን ይሰማው ነበር?

እርሱ ሙሉ በሙሉ ማራኪ እንደ ሆነች ይሰማው ነበር።

ውዷ ዓይኖቿን ከእርሱ እንድታርቅ ለምን ፈለገ?

የሴቲቱ ውድ ዓይኖቿ እጅግ ስለሚያስደንቁት ዓይኖቿን ከእርሱ እንድታርቅ ፈለገ።

የሴቲቱ ውድ ፀጉሯን እንዴት ገለጸው?

ፀጉሯ በገለዓድ ተራራ ላይ እንደሚወርድ እንደ ፍየል መንጋ እንደሆነ ገለጸ።