am_tq/sng/06/01.md

364 B

የኢየሩሳሌም ሴቶች ስለ ወጣቷ ሴት ምን ጥያቄዎች ይጠይቃሉ?

ውዷ የት እንደሄደና በየትኛው አቅጣጫ እንደሄደ ይጠይቋታል።

ወጣቶቹ ሴቶች ለማግኘት የፈለጉት ምንድን ነው?

ወጣት ሴቶቹ የወጣቷን ውድ ለማግኘት ይፈልጉ ነበር።