am_tq/sng/05/16.md

307 B

የሰሎሞን ሙሽሪት ስለ ውዷ አፍና በአጠቃላይ ሰሎሞንን ለኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች የገለጸችው እንዴት ነው?

አፉ በጣም ጣፋጭ እንደሆነና ሰሎሞን ሙሉ በሙሉ ደስ የሚል እንደሆነ ገለጸችላቸው።