am_tq/sng/05/15.md

277 B

ሴቲቷ የውዷን እግሮች እና መልክ እንዴት ገለጸች?

እግሮቹን እንደ ዕብነ በረድ ምሰሶዎች በወርቅ የተመሠረተ እና መልኩ እንደ ሊባኖስ ልዩ ውበት ያለው ነው ስትል ገለጸች።