am_tq/sng/05/14.md

217 B

ሴቲቷ የውዷን እጆቿንና አካሉን እንዴት ገለጸቻቸው?

እጆቹን በወርቅ ያጌጠ እንዲሁም አካሉ በሰንፔር የተሸፈነ እንደነበረ ገለጸች።