am_tq/sng/05/12.md

178 B

ሴቲቱ የውዷን ዓይኖች እንዴት ገለፀቻቸው?

ዓይኖቹ በወተት እንደታጠቡ ርግቦች ይመስላሉ ስትል ገለጸቻቸው።