am_tq/sng/05/10.md

354 B

ወጣቷ ሴት ውዷን እንዴት ገለጸችው?

እርሷም ውዴ ብሩህ እና ቀይ ነው ስትል ገለጸችው።

ሴቲቱ የውዷን ራስ እና ፀጉር እንዴት ገለፀችው?

ጭንቅላቱን እንደ ንፁህ ወርቅ እና ፀጉሩን የተዘናፈለና ጥቁር መሆኑን ገለጸችው።