am_tq/sng/05/07.md

522 B

ጠባቂዎቹ የሰሎሞንን ሙሽራ ባገኙ ጊዜ ምን አደረጉ?

መቷት፣ አቆሰሏት ልብሷንም ወሰዱባት።

ሙሽሪቷ የኢየሩሳሌም ሴቶችን ምን ቃል እንዲገቡላት ጠየቀቻቸው?

የኢየሩሳሌም ሴቶች ውዷን ካገኙት እንዲነግሯት ቃል አስገባቻቸው።

የወጣቷ ሴት ውድ እንዴት እንዲሰማት አደረገ?

የወጣቷ ሴት ውድ በፍቅር እንድትታመም አደረገ።