am_tq/sng/05/06.md

180 B

ሙሽሪቷ በሩን ስትከፍት ምን አገኘች? ምንስ ተሰማት?

ውዷ ፈቀቅ ብሎ ሄዶ ነበር፣ ልቧም ወረደ እጅግም አዘነች።