am_tq/sng/05/03.md

278 B

የሰሎሞን ፍቅረኛ ምን አድርጋ ነበር?

ልብሷን አውልቃ እግሮቿን ታጥባ ነበር።

ሰሎሞን እጁን ወዴት ሰድዶ ነበር?

ሰሎሞን በሩን ለመክፈት እጁን በበሩ ቀዳዳ ሰድዶ ነበር።