am_tq/sng/04/15.md

769 B

ሰሎሞን ፍቅረኛውን የሚገልጸው በምን አይነት ውሃ ነው?

እርሱም እንደ መናፈሻ ምንጭ፣ እንደ ንጹሕ ውሃ ጉድጓድ እና ከሊባኖስ እንደ ሚፈስ ወንዝ ነሽ ብሎ ገለጻት።

ይህች ወጣት ሴት የሰሜንና የደቡብ ነፋስ በምን ላይ እንዲነፍስ ትፈልግ ነበር? ለምን?

የሰሜንና የደቡብ ነፋስ በገነቷ ላይ ነፍሶ ቅመሞቹ መዓዛቸውን እንዲሰጡ ፈልጋ ነው።

ውዷ እንዲበላና እንዲያደርግ የፈለገችው ምን ነበር?

ውዷ ወደ እርሱ ገነት ስፍራ እንዲገባ እና ከተመረጡ ፍሬዎች እንዲበላ ትፈልግ ነበር።