am_tq/sng/04/12.md

752 B

ሰሎሞን እህቱ ሙሽራው እንደ ምን ዓይነት ገነት እና ጸደይ ትመስላለች አለ?

ሰሎሞን እንደ ተቆለፈበት ገነት እና እንደ ታሸገች ጸደይ ናት አለ።

የሴቲቱን ቅርንጫፎች ከምን ጋር አመሳሰላቸው?

ቅርንጫፎቿን ከሮማን ዛፎች ምርጥ ከሆኑ ፍራፍሬዎችና ዕፅዋት እንዲሁም ምርጥ ከሆኑ ቅመሞች ጋር አመሳሰላቸው።

የሴቲቱን ቅርንጫፎች ከምን ጋር አመሳሰላቸው?

ቅርንጫፎቿን ከሮማን ዛፎች ምርጥ ከሆኑ ፍራፍሬዎችና ዕፅዋት እንዲሁም ምርጥ ከሆኑ ቅመሞች ጋር አመሳሰላቸው።