am_tq/sng/04/09.md

397 B

ሰሎሞን ሙሽራውን ማን ብሎ ጠራት?

ሰሎሞን እህቴ ብሎ ጠራት።

ሰሎሞን ሙሽራውን ማን ብሎ ጠራት?

ሰሎሞን እህቴ ብሎ ጠራት።

ሰሎሞን ውብ ነው ያለው ምንድን ነው ከምንስ የተሻለ ነበር አለ?

ሰሎሞን ፍቅሯ ውብ ነው ከወይን ጠጅም የተሻለ ነው አለ።