am_tq/sng/04/04.md

769 B

የሴቲቱ ፍቅረኛ አንገቷን የገለጸው እንዴት ነው?

አንገቷን እንደ ዳዊት ግንብ በድንጋይ የተገነባ የሺህ የወታደሮች ጋሻ የሚንጠለጠልበት ነው ብሎ ገለጸው።

የሴቲቱ ፍቅረኛ ሁለቱን ጡቶችዋን የገለጻቸው እንዴት ነው?

ሁለቱን ጡቶችዋን በሱፍ አበባ መካከል እንደሚሰማሩ ሁለት ግልገሎች እና የሜዳ ፍየል መንታዎች ይመስላሉ ብሎ ገለጻችው።

ፍቅረኛዋ ምሽቱ እስኪመጣና ጥላውም እስኪሸሽ ድረስ የሄደው የት ነው?

ወደ ከርቤው ተራራና ወደ ነጭ ዕጣኑ ኮረብታ እንደሚሄድ ተናገረ።